አውቶማቲክ የሽቦ ቀጥ ማድረጊያ ፣ ቅርጽ ማስያዣ እና መቁረጫ ማሽን | Automatic Wire Straightening, Notching and Cutting Machine

ሙሉ በሙሉ በአውቶማቲክ የሚሰራ ማሽን ሲሆን ሽቦዎችን በማቃናት እና በመቁረጥ እንደ ፕላስቲክ ባልዲ መያዣ ፣ የእቃ መያዣ ሽቦዎችን እና ለተመሳሳይ አገልግሎት የሚውሉ ምርቶችን በጥራት ያመርታል።
📞 +251114626173 /+251993934145

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *